"ችግሩ በምልክት ቋንቋ ዕድገት ላይ ችግር ይፈጥራል፣ መስማት የተሳናቸው ዜጎች አገልግሎት እንዳያገኙም ያደርጋል" ብለዋል፡፡ የሴቶችና ማኅበራዊ ጉዳይ ሚኒስቴር በበኩሉ፣ መስማት የተሳናቸው ዜጎች ...
በአዲስ አበባ የተለያዩ የአፍሪካ ሀገራትንና ከአፍሪካ ውጭም የሌሎች ሀገራት ዲዛይነሮችን ያሳተፈ የፋሽን ትርዒት ተካሒዷል፡፡ “ሀብ ኦፍ አፍሪካ ፋሽን ዊክ” በሚባል ተቋም የተዘጋጀው ይኸው ለአምስት ...
“ጆሮዬ ላይ ጭው የሚል ኃይለኛ እና አዋኪ ድምጽ፣ ለየት ያለ ድምጽ ይሰማኛል” ሲሉ ሰዎች በተለያየ መልክ የሚገልጹት ችግር ነው። ይሁን እንጂ የተለያዩ ሰዎች የሚሰማቸው ድምጽ የተለያየ ሊሆን እንደሚችል ባለሞያ ዎች ያስረዳሉ። “በእንግሊዝኛ በሕክምናው አጠራር ‘tinnitus’ በመባል የሚታወቀው ይህ ሁኔታ ...
Gaza: Tens of thousands of Palestinians are streaming into the most heavily destroyed part of the Gaza Strip after Israel ...
The White House announced late Sunday the United States was backing off a series of retaliatory measures levied against ...
Residents in eastern Congo’s largest city of Goma are fleeing after Rwanda-backed rebels claimed to have captured the ...
የትግራይ ክልል የጸጥታ አመራሮች በእነ ዶ.ር. ደብረ ጽዮን ገብረ ሚካኤል የሚመራውን የህወሓት ቡድን እንዲሚደግፉ መግለጻቸው ተከትሎ በክልሉ የተለያዩ ከተሞች የድጋፍ እና የተቃውሞ ሰልፎች እየተካሔዱ ነው። በመቐለ፣ ዓዲ ግራት እና ውቕሮ ከተሞች የድጋፍ እና ተቃውሞ ሰልፎች የተካሔዱናቸው ከተሞች ናቸው። በሽረ ...
ቻይና በእንስሳት በሽታ ወረርሽኝ ስጋት ምክንያት ከአፍሪካ፣ ከእስያ እና ከአውሮፓ ወደ ሀገሯ ይገባ የነበረውን የበግ፣ የፍየል እና የዶሮ ስጋ ምርት አገደች። ቻይን በማንኛውም ዐይነት የስጋ ምርት ...
ዩናይትድ ስቴትስ የኮሎምቢያ ስደተኞችን ወደ ሀገራቸው ለመመለስ በምታካሂዳቸው በረራዎች ዙሪያ ሁለቱ ሀገራት ስምምነት ላይ መድረሳቸውን ተከትሎ፣ አሜሪካ ኮሎምቢያ ላይ ልትጥል የነበረውን የአጸፋ ...