የአለም ጤና ደርጅት የአሜሪካው ፕሬዝደንት ዶናልድ ትራምፕ አሜሪካ ከድርጅቱ እንድትወጣ ትዕዛዝ ማስተላለፋቸውን ተከትሎ ወጭ እንደሚቀንስ እና የትኛው የጤና መርሃግብር ቅድሚያ እንደሚሰጠው ...
በአማራ ክልል በተጠቀሰው ጊዜ ውስጥ ከ120 በላይ ንጹሃን ዜጎች እንደተገደሉ የገለጸው ኢሰመኮ ግድያው በአብዛኛው በመንግስት የጸጥታ ሀይሎች የተፈጸመ ሲሆን የፋኖ ታጣቂዎች ደግሞ የመንግስት ...
ግዝፈቱ ከድሮን ይልቅ አነስተኛ አውሮፕላን የሚያሰኘው "CH-YH1000" 1 ሺህ ኪሎግራም ወይም አንድ ቶን የመሸከም አቅም አለው። ይህም ለወታደራዊ ሎጂስቲክና ለአስቸኳይ ድጋፍ ማማላለስ ተመራጭ ሰው ...
"ኤምቲኤን ደቡብ ሱዳን" እና "ዜን" የተባሉት የቴሌኮም ኩባንያዎች ባወጡት መግለጫ ደንበኞቻቸው ከሶስት ወራት ላልበለጠ ጊዜ ፌስቡክ፣ ቲክቶክ እና ሌሎች የማህበራዊ ትስስር ገጾችን መጠቀም ...
ዓለም አቀፉ ቱሪዝም ድርጅት ባወጣው ዓመታዊ ሪፖርት መሰረት ፈረንሳይ በ2024 ዓመት ውስጥ ብቻ በ89 ሚሊዮን ጎብኚዎች ተጎብኝታለች፡፡ ይሁንና ፈረንሳይን የጎበኙ ጎብኚዎች የጣሰበውን ያህል ወጪ ...
ፕሬዝደንት ትራምፕ ምርጫ 2024ን እስከሚያሸንፉበት ቀን ድረስ ባለው ጊዜ ቢሮ በገቡበት ቀን ሩሲያና ዩክሬንን እንደሚያስማሙ ሲገልጹ ቆይተዋል። አሁን ላይ አማካሪዎቻቸው ጦርነቱን ማስቆም ወራትን ...
ፌስቡክ እና ኢንስታግራምን ለሚቀላቀሉ ተጽዕኖ ፈጣሪ ቲክቶከሮች የ5 ሺህ ዶላር ጉርሻ የተዘጋጀላቸው ሲሆን ለዚህም የተለያዩ ቅድመ ሁኔታዎችን አቅርቧል፡፡ ፌስቡክን የተቀላቀሉ ቲክቶከሮች በወር ቢያንስ ...
በአሜሪካዋ ካሊፎርኒያ ግዛት በምትገኘው ሎስ አንጀለስ ከተማ ሰሜናዊ ክፍል ላይ ባሳለፍነው ረቡዕ አዲስ እና ግዙፍ የሆነ የሰደድ እሳት መቀስቀሱ ተነግሯል። በከባድ ፍጥነት በሚጓጓዝ ነፋስ እየተፋመ ...
ሩሲያም በዩክሬን ላይ መጠነ ሰፊ የድሮን ጥቃት ማድረጓም የተነገረ ሲሆን፤ የዩክሬን ጦር ከሩሲያ ከተላኩ 97 ድሮኖች ውስጥ 57 ድሮኖችን አየር ላይ መትቶ መጣሉን አስታውቋል። ...
አሜሪካ በስደተኞች ጉዳይ ብሔራዊ አደጋ ተደቅኖባታል በሚል የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ ያወጁት ዶናልድ ትራምፕ ከሜክሲኮ ድንበር በኩል ተጀምሮ የነበረው የግምብ አጥር እንዲቀጥል፣ ስደተኞችን ወደ መጡበት ...
ዴሎይት የተባለ ድርጅት ባወጣው አመታዊ ሪፖርት የስፔኑ ክለብ በ203/24 የውድድር አመት 1.045 ቢሊየን ዩሮ አግኝቷል። ይህም የሻምፒዮንስ ሊግ እና ላሊጋ ዋንጫ ያነሳውን ማድሪድ በአንድ አመት ...
የትራምፕ አስተዳደር እስከ 10 ሺህ የሚደርሱ ወታደሮችን ወደ አሜሪካ ሜክሲኮ ድንበር ለማሰማራት በማጤን ላይ እንደሚገኝ ተነግሯል፡፡ አስተዳደሩ በድንበሩ አቅራቢያ የሚገኙ ወታደራዊ ካምፖችን ከሀገር ...