በሱዳን ምዕራብ ዳርፉር ክፍለ ግዛት ሲቪሎች ላይ ግፍ በመፈጸም የተወነጀሉ ሰዎች እንዲያዙ የእሥር ማዘዣ ለማውጣት እየተዘጋጁ መሆኑን የዓለም አቀፍ ወንጀል ፍርድ ቤት አቃቤ ህግ አስታወቁ። ላለፉት ...
በሩዋንዳ የሚታገዘው ኤም 23 የተባለው ታጣቂ ቡድን ቁልፍ የሆነችውን የምሥራቅ ኮንጎ ዋና ከተማ ተቆጣጥሬአለሁ ማለቱን ተከትሎ ዩናይትድ ስቴትስ ድርጊቱን አውግዛለች። በተያያዘ ዜና የኬኒያ ፕሬዚደንት ...
"ችግሩ በምልክት ቋንቋ ዕድገት ላይ ችግር ይፈጥራል፣ መስማት የተሳናቸው ዜጎች አገልግሎት እንዳያገኙም ያደርጋል" ብለዋል፡፡ የሴቶችና ማኅበራዊ ጉዳይ ሚኒስቴር በበኩሉ፣ መስማት የተሳናቸው ዜጎች ...
በአዲስ አበባ የተለያዩ የአፍሪካ ሀገራትንና ከአፍሪካ ውጭም የሌሎች ሀገራት ዲዛይነሮችን ያሳተፈ የፋሽን ትርዒት ተካሒዷል፡፡ “ሀብ ኦፍ አፍሪካ ፋሽን ዊክ” በሚባል ተቋም የተዘጋጀው ይኸው ለአምስት ...
Gaza: Tens of thousands of Palestinians are streaming into the most heavily destroyed part of the Gaza Strip after Israel ...
The White House announced late Sunday the United States was backing off a series of retaliatory measures levied against ...
Residents in eastern Congo’s largest city of Goma are fleeing after Rwanda-backed rebels claimed to have captured the ...
ቻይና በእንስሳት በሽታ ወረርሽኝ ስጋት ምክንያት ከአፍሪካ፣ ከእስያ እና ከአውሮፓ ወደ ሀገሯ ይገባ የነበረውን የበግ፣ የፍየል እና የዶሮ ስጋ ምርት አገደች። ቻይን በማንኛውም ዐይነት የስጋ ምርት ...
ዩናይትድ ስቴትስ የኮሎምቢያ ስደተኞችን ወደ ሀገራቸው ለመመለስ በምታካሂዳቸው በረራዎች ዙሪያ ሁለቱ ሀገራት ስምምነት ላይ መድረሳቸውን ተከትሎ፣ አሜሪካ ኮሎምቢያ ላይ ልትጥል የነበረውን የአጸፋ ...
የዩናይትድ ስቴትስ የህግ መወሰኛ ምክርቤት በዶናልድ ትራምፕ የመከላከያ ሚንስትር ተደርገው የተመረጡትን ፒት ሄግሴትን ሹመት ትላንት አርብ ምሽት 51 በ50 በሆነ ድምጽ አጽድቆላቸዋል፡፡ አንድ መቶ ...