More than two dozen men have been rescued from an abandoned illegal gold mine in Stilfontein, after a group representing them ...
በደቡብ አፍሪካ የማዕድን ማውጫ የነፍስ አድን ሠራተኞ ዛሬ ማክሰኞ 8 ተጨማሪ አስክሬኖችን ከጉድጓዱ አውጥተዋል፡፡መውጣት ያልቻሉ ከ400 የሚበልጡ ቆፋሪዎች አሁንም ጉድጓዱ ውስጥ እንዳሉ ተነግሯል፡፡ ...
ተመራጩ ፕሬዝደንት ዶናልድ ትረምፕ፣ በምርጫ ዘመቻዎቻቸው ወቅት በእርሳቸው የአስተዳደር ዘመን ሊፈጽሙ ያሰቧቸውን በርካታ የሀገር ውስጥም ኾነ የውጪ ፖሊሲ ጉዳዮችን በምርጫ ዘመቻቸው ወቅት ሲያተዋውቁ ...
ኢትዮጵያ ወደ ውጭ ከምትልካቸው በተለይም የቡና ምርት ትልቋ ተቀባይ ሀገር የኾነችው አሜሪካ፣ የቀረጥ ነጻ ዕድል(አጎዋ) ተጠቃሚነትን ስትከለክል፤ የኢትዮጵያ ...
ካታር ጋዛ ሰርጥ ላይ በእስራኤል እና በሃማስ መካከል የተኩስ አቁም ስምምነት እንዲደረስ የተያዘው ድርድር የመጨረሻው ምዕራፍ ላይ እንደሚገኝ ተናገረች ...
ባለፈው ሰኞ፣ ታኅሣሥ 28 ቀን 2017 ዓ.ም, ከዚኽ ዓለም በሞት የተለዩት አንጋፋው ፖለቲከኛ እንዲሁም የምጣኔ ሀብት እና የፋይናንስ ባለሞያ አቶ ቡልቻ ደመቅሳ ሥርዐተ ቀብር፣ እሑድ፣ ጥር 4 ቀን ...
(ይበቃል) በሚል መሪ ቃል ለሦስት ቀናት የጠሩት የተቃውሞ ሰልፍ እየተካሔደ ነው። በመጠለያ ካምፕ ለአራት ዓመታት እንደቆዩ የሚናገሩት ተፈናቃዮቹ፣ ደኅንነታቸው ተጠብቆ በአስቸኳይ ወደ ቀዬአቸው ...
"በፋብሪካው ይዞታ ውስጥ በሕገ ወጥ መንገድ የግብርና ሥራ ላይ ተሰማርተው በመገኘታቸው ነው፤" ሲሉ ለአሜሪካ ድምፅ ተናግረዋል። በጉዳዩ ላይ፣ ከፊንጫ ስኳር ፋብሪካ አስተዳደር ...
የኢትዮጵያ መንግሥት የውጭ ምንዛሬ ፖሊሲ ለውጥ ማድረጉን ተከትሎ፣ የሳተላይት ስርጭት ኪራዩ በእጥፍ በመጨመሩ ለመክፈል መቸገራቸውንና ስርጭታቸውን አቋርጠው ለመውረድ መገደዳቸውን፣ ለአሜሪካ ድምፅ ...
በአሜሪካ ሎስ አንጀለስ ከተማ እና በአካባቢው የተቀሰቀሰውን የሰደድ እሳት መስፋፋት ለመግታትና ለማጥፋት እየተደረገ ካለው መጠነ ሰፊ ርብርብ በአንጻሩ፣ እስከ አሁን ለመቆጣጠር አልተቻለም። እንዲያውም ከፍተኛ ፍጥነት ባለው ነፋስ ደረቅ በመታገዝ እየተባባሰ ያለው የሰደድ እሳቱ፣ በየሰዓቱ የሚያደርሰው ውድመት አስከፊ ...
ዛሬ እሑድ ጥር 4 ቀን በተካሔደው የ2025 የዱባይ ማራቶን በሁለቱም ጾታ ኢትዮጵያውያን ከአንደኛ እስከ አሥረኛ ያለውን ደረጃ ይዘው አጠናቀዋል፡፡ በዓለም አትሌቲክስ የወርቅ ደረጃ ባለው የዱባይ ...
የሶማሊያ ፕሬዝዳንት ሀሳን ሼክ መሃሙድ ከኢትዮጵያ ጋር ለአንድ ዓመት ያክል ሻክሮ የቆየውን ግንኙነታቸውን ለማደስ ስምምነት ላይ በደረሱ በአንድ ወር ጊዜ ውስጥ አዲስ አበባ ገብተዋል። ጠቅላይ ...